ኤርምያስ 6:11 NASV

11 በእነርሱ ላይ በእግዚአብሔር ቍጣ ተሞልቻለሁ፤በውስጤም ልይዘው አልቻልሁም።“መንገድ ላይ በሚገኙ ሕፃናት፣በተሰበሰቡ ወጣቶችም ላይ አፍስሰው፤ባልም ሚስትም፣ያረጁና የጃጁም አያመልጡም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 6:11