ኤርምያስ 6:26 NASV

26 የሕዝቤ ልጅ ሆይ፤ ማቅ ልበሺ፤በዐመድም ላይ ተንከባለዪ፤አንድያ ልጁን እንዳጣ ሰው፣ምርር ብለሽ አልቅሺ፤አጥፊው በድንገት፣በላያችን ይመጣልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 6:26