ኤርምያስ 7:14 NASV

14 ስለዚህ በሴሎ እንዳደረግሁ አሁንም ስሜ በተጠራበት ቦታ፣ በታመናችሁበት ቤተ መቅደስ፣ ለአባቶቻችሁና ለእናንተ በሰጠሁት በዚህ ስፍራ እንዲሁ አደርጋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 7:14