ኤርምያስ 7:24 NASV

24 እነርሱ ግን አልሰሙም፤ ልብ ብለው ለማድመጥም አልፈለጉም፤ ይልቁን የክፉ ልባቸውን ሐሳብ በእልኸኝነት ተከተሉ፤ ወደ ፊት በመሄድ ፈንታም ወደ ኋላቸው ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 7:24