ኤርምያስ 7:31 NASV

31 እኔ ያላዘዝኋቸውን፣ ከቶም ያላሰብሁትን ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን በእሳት አቃጥለው ለመሠዋት በሄኖም ልጅ ሸለቆ የቶፌትን መስገጃ ኰረብቶች ሠሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 7:31