ኤርምያስ 8:2 NASV

2 በወደዷቸውና በአገለገሏቸው እንዲሁም በተከተሏቸው፣ ባማከሯቸውና ባመለኳቸው በፀሓይ፣ በጨረቃና በሰማያት ከዋክብት ሁሉ ፊት ይሰጣል፤ አይሰበሰብም ወይም አይቀበርም፤ ነገር ግን እንደተጣለ ጒድፍ በምድር ላይ ይበተናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 8:2