ኤርምያስ 9:24 NASV

24 የሚመካ ግን፣እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ በማወቁና፣በምድር ላይ ምሕረትን፣ ፍትሕንና ጽድቅን የማደርግ መሆኔን በመረዳቱ፣በዚህ ይመካ፤ እኔ በእነዚህ ነገሮች፣እደሰታለሁና፤”ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 9:24