13 ትንቢት እየተናገርሁ ሳለ፣ የበናያስ ልጅ ፈላጥያ ሞተ፤ እኔም በግንባሬ ተደፍቼ፣ “ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፣ ወዮ! የእስራኤልን ቅሬታ ፈጽመህ ታጠፋለህን?” በማለት በታላቅ ድምፅ ጮኽሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 11:13