ሕዝቅኤል 15:7 NASV

7 ፊቴን በክፋት ወደ እነርሱ እመልሳለሁ፤ ከእሳት ቢያመልጡም፣ ገና እሳት ይበላቸዋል። ፊቴን በክፋት ወደ እነርሱ በመለስሁ ጊዜ፣ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 15:7