18 አባቱ ግን የሰውን መብት ስለደፈረ፣ ወንድሙን በጒልበት ስለ ቀማና በሕዝቡ መካከል የማይገባውን ስላደረገ በገዛ ኀጢአቱ ይሞታል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:18