28 ነቢያቷም በሐሰት ራእይና በውሸት ሟርት ይህን ሁሉ ድርጊት ያድበሰብሱላቸዋል፤ እግዚአብሔርም ሳይናገር፣ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል’ ይላሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 22:28