9 ልምድ ያካበቱ የጌባል ባለ ሙያዎች፣መርከብሽን ለመገጣጠም በመካከልሽ ነበሩ፤የባሕር መርከቦችና መርከበኞቻቸው ሁሉ፣ከአንቺ ጋር ሊገበያዩ ይመጡ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 27
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 27:9