ሕዝቅኤል 27:10 NASV

10 “ ‘የፋርስ፣ የሉድና የፉጥ ሰዎች፣ወታደር ሆነው በሰራዊትሽ ውስጥአገለገሉ፤ሞገስም ይሆኑሽ ዘንድ፣ጋሻቸውንና የራስ ቍራቸውን በግድግዳሽ ላይ ሰቀሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 27:10