ሕዝቅኤል 48:15 NASV

15 “አምስት ሺህ ክንድ ወርድና ሃያ አምስት ሺህ ክንድ ርዝመት ያለው የቀረው ቦታ ለከተማዪቱ የጋራ ጥቅም፣ ለቤት ሥራና ለከብት ማሰማሪያ ይውላል፤ ከተማዪቱም በመካከሉ ትሆናለች፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 48:15