11 አሁን ግን እናንተ እሳት አንድዳችሁ፣የራሳችሁን የሚንቦገቦግ ችቦ የያዛችሁ ሁሉ፣በሉ በእሳታችሁ ብርሃን ሂዱ፤ባንቦገቦጋችሁትም የችቦ ብርሃን ተመላለሱ።እንግዲህ ከእጄ የምትቀበሉት ይህ ነው፤በሥቃይም ትጋደማላችሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 50
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 50:11