10 ወይኔ እናቴ! ለምድር ሁሉ፣የጭቅጭቅና የክርክር ሰው የሆንሁትን ምነው ወለድሽ!ለማንም አላበደርሁም፤ ከማንም አልተበደርሁም፤ነገር ግን ሰው ሁሉ ይረግመኛል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:10