ኤርምያስ 32:30 NASV

30 “የእስራኤል ሕዝብና የይሁዳ ሕዝብ ከታናሽነታቸው ጀምሮ ከክፉ ነገር በቀር በፊቴ አንዳች በጎ ነገር አልሠሩም፤ በእርግጥም የእስራኤል ሕዝብ በእጃቸው ሥራ አስቈጡኝ፤ ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 32:30