ኤርምያስ 32:29 NASV

29 ከተማዪቱን የሚወጓት ባቢሎናውያን ወደ ውስጥ ይገባሉ፤ በእሳትም ያቃጥሏታል፤ ያስቈጡኝ ዘንድ ሕዝቡ በየሰገነቱ ላይ ለበኣል ያጠኑባቸውንና ለሌሎችም አማልክት የመጠጥ ቍርባን ያቀረቡባቸውን ቤቶች ጭምር ያነዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 32:29