16 ነገር ግን ተመልሳችሁ ስሜን አረከሳችሁ፤ ወደ ፈለጉበት እንዲሄዱ ነጻ የለቀቃችኋቸውንም ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎቻችሁን መለሳችሁ፤ እንደ ገናም ባሪያዎቻችሁ አደረጋችኋቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 34
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 34:16