ኤርምያስ 34:15 NASV

15 እናንተም አሁን ንስሓ በመግባት በፊቴ ትክክለኛ ነገር አደረጋችሁ፤ እያንዳንዳችሁም ለወገኖቻችሁ ነጻነት ዐወጃችሁ፤ ስሜ በሚጠራበት ቤትም በፊቴ ቃል ኪዳን ገባችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 34:15