1 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር የኢዮስያስን ልጅ ሴዴቅያስን በይሁዳ ላይ አነገሠው፤ እርሱም በኢዮአቄም ልጅ በኢኮንያን ፈንታ ነገሠ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 37:1