ኤርምያስ 51:8 NASV

8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ትሰበራለች፤ዋይ በሉላት!ምናልባት ልትፈወስ ስለምትችል፣ለቍስሏ የሚቀባ መድኀኒት ፈልጉላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 51:8