ሕዝቅኤል 1:23 NASV

23 ከጠፈሩም በታች የአንዱ ክንፍ ወደ ሌላው ተዘርግቶ ነበር፤ እያንዳንዱም ሰውነቱን የሚሸፍንበት ሁለት ክንፍ ነበረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 1:23