ሕዝቅኤል 1:24 NASV

24 ፍጡራኑ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የክንፎቻቸውን ድምፅ ሰማሁ፤ ድምፁም እንደሚጐርፍ ውሃ ጩኸት፣ ሁሉን እንደሚችል አምላክ ድምፅና እንደ ሰራዊት ውካታ ነበር። መንቀሳቀሳቸውን ሲያቆሙም ክንፎቻቸውን ዝቅ ያደርጉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 1:24