ሕዝቅኤል 10:4 NASV

4 የእግዚአብሔርም ክብር ከነበረበት ከኪሩቤል በላይ ተነሥቶ ወደ ቤተ መቅደሱ መድረክ ሄደ፤ ደመናው ቤተ መቅደሱን ሞላ፤ አደባባዩም በእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ተሞላ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 10:4