ሕዝቅኤል 10:5 NASV

5 ሁሉን የሚገዛ አምላክ ሲናገር እንደሚሰማው ድምፅ ዐይነት፣ የኪሩቤል ክንፎች ድምፅ እስከ ውጪው አደባባይ ድረስ ይሰማ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 10:5