ሕዝቅኤል 11:16 NASV

16 “ስለዚህ እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘በአሕዛብ መካከል ብሰድዳቸውም፤ በአገሮች መካከል ብበታትናቸውም፣ በሄዱባቸው አገሮች ሁሉ ለጥቂት ጊዜ መቅደስ ሆኜአቸዋለሁ’ ”።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 11:16