ሕዝቅኤል 11:17 NASV

17 “ስለዚህ እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ከአሕዛብ መካከል እሰበስባችኋለሁ፤ ከተበተናችሁባቸው አገሮች እመልሳችኋለሁ፤ የእስራኤልንም ምድር እንደ ገና እሰጣችኋለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 11:17