ሕዝቅኤል 12:10 NASV

10 “እንዲህ በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህ የትንቢት ቃል በኢየሩሳሌም ለሚኖረው መስፍንና በዚያ ለሚገኙት ለእስራኤል ቤት ሁሉ ነው’ ”።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 12:10