7 እኔም በታዘዝሁት መሠረት አደረግሁ፤ በቀን ጓዜን ጠቅልዬ እንደ ስደተኛ ጓዝ አወጣሁ፤ በምሽትም ግንቡን በእጄ ነደልሁት፤ እያዩኝም በምሽት ጓዜን በትከሻዬ ላይ ተሸክሜ አወጣሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 12:7