ሕዝቅኤል 13:6 NASV

6 ራእያቸው ሐሰት፣ ትንቢታቸው ውሸት ነው፤ እግዚአብሔር ሳይልካቸው፣ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል’ ይላሉ፤ ይህም ሆኖ የተናገሩት ይፈጸማል ብለው ይጠብቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 13:6