ሕዝቅኤል 13:7

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7እኔ ሳልናገር፣ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል’ ስትሉ ሐሰተኛ ራእይ ማየታችሁ፣ ውሸተኛስ ትንቢት መናገራችሁ አይደለምን?”

ሕዝቅኤል 13:7 — NASV