ሕዝቅኤል 14:20 NASV

20 በሕያውነቴ እምላለሁ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ኖኅ፣ ዳንኤልና ኢዮብ ቢኖሩባትም እንኳ በጽድቃቸው ራሳቸውን ብቻ ያድናሉ እንጂ ወንዶችን ወይም ሴቶች ልጆቻቸውን አያድኑም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 14:20