ሕዝቅኤል 14:21 NASV

21 “ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ ‘ሰውንና እንስሳቱን ለማጥፋት አራቱን አስፈሪ ፍርዶቼን፦ ሰይፍን፣ ራብን፣ የዱር አራዊትንና ቸነፈርን በኢየሩሳሌም ላይ በማመጣበት ጊዜ ምንኛ የከፋ ይሆን!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 14:21