ሕዝቅኤል 14:22 NASV

22 ነገር ግን ከዚያ ወጥተው የሚተርፉ ወንዶችና ሴቶች ልጆች አሉ፤ እነርሱም ወደ እናንተ ይመጣሉ፤ እናንተም አካሄዳቸውንና ተግባራቸውን በምታዩበት ጊዜ በኢየሩሳሌም ላይ ስላመጣሁት መከራ፣ ስላደረስሁባትም አስከፊ ነገር ሁሉ ትጽናናላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 14:22