ሕዝቅኤል 14:5

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5በጣዖቶቻቸው ምክንያት ከእኔ የተለዩትን የእስራኤልን ቤት ሁሉ ልብ ወደ ራሴ ለመመለስ ይህን አደርጋለሁ።’

ሕዝቅኤል 14:5 — NASV