ሕዝቅኤል 16:34 NASV

34 ስለዚህ ያንቺ ግልሙትና ከሌሎቹ የተለየ ነው፤ ማመንዘር የሚሻ ማንም ሰው፣ አንቺን አሳዶ ማግባባት አያስፈልገውም። ዋጋ ትከፍያለሽ እንጂ አይከፈልሽም፤ አንቺ የሌሎች ፍጹም ተቃራኒ ነሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:34