ሕዝቅኤል 16:33 NASV

33 ማንኛዋም አመንዝራ ሴት ዋጋ ይከፈላታል፤ አንቺ ግን ለወዳጆችሽ ሁሉ ስጦታ ታበረክቻለሽ፤ ከየአቅጣጫው መጥተው ከአንቺ ጋር ያመነዝሩ ዘንድ እጅ መንሻ ታቀርቢላቸዋለሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:33