ሕዝቅኤል 16:7 NASV

7 ሜዳ ላይ እንዳለ ቡቃያ አሳደግሁሽ፤ አንቺም አደግሽ፤ ብርቅ ዕንቍ ሆንሽ። ጡቶችሽ አጐጠጐጡ፤ ጠጒርሽም አደገ፤ ነገር ግን ከእናትሽ ማሕፀን እንደ ወጣሽ ዕርቃንሽን ነበርሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:7