30 “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ስለዚህ እንደየ ሥራችሁ በእያንዳንዳችሁ ላይ እፈርዳለሁ፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። እንግዲህ ንስሓ ግቡ በኀጢአት እንዳትጠፉ፣ ከኀጢአታችሁ ሁሉ ተመለሱ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:30