ሕዝቅኤል 18:29 NASV

29 የእስራኤል ቤት ግን፣ ‘የጌታ መንገድ ቀና አይደለችም’ ይላል። የእስራኤል ቤት ሆይ! መንገዴ ቀና አይደለችምን? ቀና ያልሆነችውስ የእናንተ መንገድ አይደለችምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 18:29