ሕዝቅኤል 20:38 NASV

38 በእኔ ላይ ያመፁትንና የበደሉኝን ከመካከላችሁ አስወግዳለሁ፤ ከሚኖሩበት አገር አወጣቸዋለሁ፤ ወደ እስራኤል ምድር ግን አይገቡም፤ በዚያን ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 20:38