ሕዝቅኤል 20:39 NASV

39 “ ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ስለ እናንተ ግን ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የማትሰሙኝ ከሆነ፣ እያንዳንዳችሁ ሂዱና ለጣዖታቶቻችሁ ስገዱ! ነገር ግን በቍርባናችሁና በጣዖቶቻችሁ ቅዱሱን ስሜን ከእንግዲህ አታረክሱም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 20:39