ሕዝቅኤል 23:4 NASV

4 የታላቂቱ ስም ኦሖላ፣ የእኅቷም ኦሖሊባ ነበር፤ ሁለቱም የእኔ ሆኑ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ወለዱ። ስማቸውም፣ ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባም ኢየሩሳሌም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 23:4