ሕዝቅኤል 25:3 NASV

3 እንዲህም በላቸው፤ ‘የጌታ፣ እግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “መቅደሴ በረከሰ ጊዜ፣ የእስራኤልም ምድር ባድማ በሆነች ጊዜ፣ የይሁዳም ቤት ተማርኮ በተወሰደ ጊዜ፣ ‘እሰይ’ ብላችኋልና፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 25:3