4 ለምሥራቅ ሕዝብ ትገዙ ዘንድ አሳልፌ እሰጣችኋለሁ፤ እነርሱም በመካከላችሁ ይሰፍራሉ፤ ድንኳኖቻቸውንም በዚያ ይተክላሉ፤ ፍሬያችሁን ይበላሉ፤ ወተታችሁንም ይጠጣሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 25
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 25:4