ሕዝቅኤል 26:10 NASV

10 ከፈረሶቹ ብዛት የተነሣ ዐቧራ ይሸፍንሻል፤ ሰዎች ቅጥሮችዋ ወደ ፈረሱ ከተማ እንደሚገቡ እርሱ በበሮችሽ በሚገባበት ጊዜ፣ ከፈረሶቹና ከጋሪዎቹ፣ ከሠረገሎቹም ድምፅ የተነሣ ቅጥሮችሽ ይናወጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 26:10