ሕዝቅኤል 26:17 NASV

17 ስለ አንቺም እንዲህ ብለው ሙሾ ያወርዳሉ፤“በባሕር ሰዎች የሚኖሩብሽ፣ባለዝናዋ ከተማ ሆይ፤ እንዴት ጠፋሽ!ከነዋሪዎችሽ ጋር፣የባሕር ላይ ኀያል ነበርሽ፤በዚያ በሚኖሩትም ሁሉ ዘንድየተፈራሽ ነበርሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 26:17