ሕዝቅኤል 26:16 NASV

16 የባሕር ጠረፍ መሳፍንት ሁሉ ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፤ መጐናጸፊያቸውን ይጥላሉ፤ ወርቀ ዘቦ ልብሳቸውን ያወልቃሉ። ፍርሀት ተከናንበው በመሬት ላይ በመቀመጥ ባለማቋረጥ፣ እየተንቀጠቀጡ በአንቺ ላይ በደረሰው ነገር ይሸበራሉ፤’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 26:16