ሕዝቅኤል 29:18 NASV

18 “የሰው ልጅ ሆይ፤ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር አስቸጋሪ በሆነ ዘመቻ ሰራዊቱን በጢሮስ ላይ አንቀሳቀሰ፤ የሁሉም ራስ ተመልጦአል፤ የሁሉም ትከሻ ተልጧል፤ ይሁን እንጂ እርሱና ሰራዊቱ በጢሮስ ላይ ካደረጉት ዘመቻ ያተረፉት ነገር የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 29:18